You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ታላቅ ዜና
ታላቅ ዜና
“ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ደረጃ ማሽቆልቆል
የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ደረጃ ማሽቆልቆል
ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ባለፈው ዓመት ከነበረችበት በአስራ አንድ ደረጃዎች ወደ ኋላ ማሽቆልቆሏን በመረጃ ነጻነት መብት ላይ የሚሠራው “ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ” አስታውቋል።
የደም እጥረት የአማራ ክልል ሆስፒታሎችን አገልግሎት እየተፈታተነ ነው
የደም እጥረት የአማራ ክልል ሆስፒታሎችን አገልግሎት እየተፈታተነ ነው
በግጭት ምክንያት በአማራ ክልል ደም ባለመሰብሰቡ ሆስፒታሎች ሕሙማን ለማከም ችግር ገጥሟቸዋል።
አል-ነጃሺ የቱሪስት መንደር
አል-ነጃሺ የቱሪስት መንደር
በትግራይ ክልል የሚገኘው እና በጦርነት ወቅት የተጎዳው የአል ነጃሺ መስጂድ መልሶ ለመገንባት ያቀደ መርሐ ግብር ይፋ ተደረገ።
«የተዘነጉ ድምፆች» የቅድመ - ክስ እሥር በኢትዮጵያ
«የተዘነጉ ድምፆች» የቅድመ - ክስ እሥር በኢትዮጵያ
የፍትሐዊ እና ሰብአዊ መብት መርኾችን ያካተተ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት፤ የፍትሕ አካላት እና ሌሎች ባለድርሻዎች ግዴታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ ።
«የሚፈርም ኃላፊ የለም» 2 ወር ደሞዝ አልተከፈለም
«የሚፈርም ኃላፊ የለም» 2 ወር ደሞዝ አልተከፈለም
በአማራ ክልል የሰሜን ጎጃም ዞን መምህራን ደመወዝ ከተከፈላቸው ከ2 ወራት በላይ መሆኑን ዐስታወቁ ። የሚሰጣቸው ምክንያት ደግሞ፦ «የሚፈርም ኃላፊ የለም» የሚል እንደሆነ መምህራን ተናግረዋል
ርዕደ መሬት በዳውሮ ዞን
ርዕደ መሬት በዳውሮ ዞን
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ዛሬ ጠዋት የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል ።
ተጨማሪ አሳይ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
አደገኛው የኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰት
በቅርቡ 170 ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ለመሻገር ጀልባ ሲሳፈሩ ሶማሌላንድ ላይ ተይዘዋል።
የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
ሙሳ ፋኪ ማኅማትን የሚተካው ቀጣዩ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል።
«የመንገድ ኮሪዶር ልማት»፣ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚዘጋጀው ሕግ
የኢትዮጵያ መንግሥት “የውጭ ሀገር ሰዎች የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ” የሚፈቅድ ሕግ እያዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ተናግረዋል።
የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነትና የወደብ ጥያቄ
የጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድን መግለጫ ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲም አጥብቀዉ ተቃዉመዉታል
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
የፈረሰችው ፒያሳ (የምስል ዘገባ)
ፒያሳ የተሟላ የከተማ ሕይወት መሠረት፣ መገለጫም ነበረች። አሁን ግን ፈርሳለች። አሁን ግን ፈርሳለች።
የቤኒሻንጉሉ የኃይማኖት አባት እና ተምሳሌት
ማስታወቂያ